ባሕራን ምንድን ነው?

ባሕራን በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት ትምህርትና ሥነ-ጽሑፍ ክፍል በተለያየ መንገድ የሚዘጋጅ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የሚከተልና የሚጠብቅ የመማማሪያ መድረክ ነው፡፡